በአዲስ አበባ የእንጀራ ልጁን ከ10 ዓመት እድሜዋ ጀምሮ ለ10 ዓመታት አስድዶ ሲደፍር ቆይቶ የገደላት ግለሰብ በሞት እንዲቀጣ መወሰኑን የፍትህ ሚኒስቴር አስታውቋል። ሚካኤል ሽመልስ ጌታሁን የተባለ ...
የመሬት መንቀጥቀጥ ሲከሰት በቤት ውስጥ ያለ ሰው በበር መቃኖች፣ ኮርነሮች እና ኮሪደሮች ተጠግቶ ማሳለፍ እንዲሁም ከእሳት ምድጃዎች፣ ከተሰቀሉ ፍሬሞች እና የግድግዳ ጌጦች፣ ከመጽሐፍ መደርደሪያዎች ፣ ...
በክለቡ ለዘጠኝ የውድድር ዘመን የቆዩት “አሰልጣኙ ጥሩ እየሰራሁ አይደለም ብዙ ጨዋታዎችን ስትሸነፍ ለአሰልጣኙ ከባድ ሀላፊነት ነው በዚህ ጊዜ ቡድኑ የሚፈልገው በራስ መተማመንን ነው ነገር ግን እኔ ይህን ማድረግ አልቻልኩም” ነው ያሉት። ...
ከአሳድ መወገድ በኋላ በሶሪያ የመጀመሪያ ጉብኝትታቸውን እያደረጉ የሚገኙት ቤርኮክ ደማስቆ ሲገቡ የጥይት መከላከያ መልበሳቸው አነጋጋሪ ሆኗል። የፈረንሳይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጂን ኖል ባሮትም ...
ሌሊት 9:52 ሰዓት ገደማ የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ከፍ ያለ እንደነበር የተነገረ ሲሆን፤ የመሬት መንቀጥቀጥ በሬክተር ስኬል 5.8 ሆኖ መመዝገቡን የአሜሪካ የጂኦሎጂካል ሰርቬይ መረጃ ያሳያል። ከፍተኛ የመሬት መንቀጥቀጥ በአቦምሳ አካባቢ የተከሰተ ሲሆን፤ ንዝረቱ እስከ አዲስ አበባ ድረስ መሰማቱን እና በተለይ ...
የቀድሞ የባንክ ኦፍ ቻይና ሊቀመንበር የነበረው የ63 አመቱ ሊዩ ሊያንግ ለወጣት ሴቶች በሚያሳየው መማረክ አካባቢው ባሉ ሰዎች እና በጓደኞቹ ይታወቃል፡፡ የመጀመሪያ የትዳር አጋሩን ከፈታ በኋላ ከሶስት የተለያዩ ሴቶች ጋር ትዳር መስርቶ የነበረ ቢሆንም ሚስት የማይበረክትለት ግለሰቡ ከሁሉም ጋር ፍቺ ፈጽሟል፡፡ ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ታህሳስ 22 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ተመን ይፋ ሲያደርግ የባለፈውን ሳምንት ዋጋ ...
ጆሴፍ ሙቱዋ የተባሉት የመንደሯ ነዋሪ "ከብቶቼን ስጠብቅ ከፍተኛ ድምጽ ሰማሁ፤ ግን ምንም ጭስ አላየውም፤ የመኪና አደጋ የደረሰም መሰለኝ፤ ወደ መንገድ ዳር ወጥቼ ብመለከትም የተጋጨ ነገር የለም" ...
ጄምስ ኤርል ካርተር ጁኒየር የተወለዱት በጥቅምት 1924 በጆርጂያ ውስጥ ሲሆን በ1946 ከአሜሪካ የባህር ኃይል አካዳሚ ተመርቀዋል ቀጥሎም በኒዩክሌር ሰርጓጅ መርሀ ...
የጋዛ ህዝብ ቁጥር በ6 በመቶ መቀነሱን የፍሊስጤም ማዕከላዊ ስታተስቲክስ ቢሮ ከሰሞኑ ባጋራው መረጃ አመላክቷል። ቢሮው ባወጣው መረጃው የጋዛ የህዝብ ቁጥር በከፍተኛ ደረጃ የቀነሰው በሃማስ እና ...
በስካር መንፈስ ውስጥ እያለ አዲስ አመትን እንዲያከብሩ 13 እስረኞችን ፈቶ የለቀቀው የዛምቢያ ፖሊስ በቁጥጥር ስር ውሏል፡፡ መርማሪ ኢንስፔክተር ቲተስ ፊሪ የተባለው ፖሊስ በቁጥጥር ስር የሚገኙ ...
የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮልደሚር ዘለንስኪ ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የሩሲያውን ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲንን ማስቆም የሚችሉ ቆራጥ መሪ ናቸው ሲሉ ተናገሩ፡፡ በምስራቃዊ ዩክሬን የሩሲያ ...